‘YeRas Mengade’ by Solomon Bogale BeDubai

#’YeRas Mengade’ Has also been Inaugurated in Dubia warm fully. The team forwards its gratitude to the Ethiopian and other community for your presence. #የራስ_መንገድ በዱባይ በደማቅ ስነስርዓት ተመርቋል፡፡ በስፍራው የነበራችሁ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች እናመሰግናለን፡፡

Read more
ሰለሞን ቦጋለ Seifu on EBS

ሰለሞን ቦጋለ እና ጓደኞቹ(ህብረት ለበጎ ማህበር) የሚያስገነቡትን ግዙፍ ሆስፒታል ለመርዳት ለምትፈልጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ – 1000149600853 – ህብረት ለበጎ ብላቹ ማስገባት ይቻላል ስልክ ቁጥር – 0118634800

Read more
በኩዌት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በሰለሞን ቦጋለና ጓደኞቹ የተቋቋመውን ህብረት የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ

         በኩዌት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በሰለሞን ቦጋለና ጓደኞቹ የተቋቋመውን ህብረት ለበጎ የኢትዮጵያዊያን በጎ አድራጎት ድርጅትን በተወካያቸው እና በኩዌት በተወካያችን ፍቅር እንዳለ አማካኝነት ቅዳሜ በጥቅምት 24 ቀን ቢሮአችን ተገኝተዋል ምክንያታቸው ደግሞ ከምናገኛት ላይ በጥቂቱ በገንዘብ እጦት ሳይታከሙ በህመም ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ብንደርስ ብለው 194 ሺህ 22 ብር ልከውልናል በሚረዱ ወገኖቻችንና በማህበሩ ስም እያመሰገንን ይህ ገንዘብ […]

Read more